እንኩአን ደህና መጡ VCC

አገልግሎቶች፡

እሁድ ቦታ፡ Guglgasse 11

ሰዓት፡ 14፡00

ወደ መሰብሰቢያ ቦታችን ለሚመጣ ለእያንዳንዱ እንግዳ ልባዊ የሆነ አቀባበል በመስጠት እንተጋለን፤ የሙሉ ጊዜ እና የበጎ ፈቃድ ሰራተኞቻችን ከእርስዎ ጋር ለመነጋገር እና ምንም አይነት ጥያቄ ቢኖሮት መልስ ለመስጠት ዝግጁ ናቸው።

የመሰብሰቢያ ቦታችን ለመንገድ መዕከላዊ ቦታ ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ የተለያዩ የትራንስፖርት አማራጮች አሉት። የመቀመጫ ወንበር ለማግኘት እንዲችሉ ቢያንስ 15 ደቂቃ ቀደም ብለው እንዲደርሱ እናበረታታለን።